Wednesday, March 12, 2025
HomeSport"ሽንፈቱ በ 3ለ1 በማብቃቱ ደስተኛ ነኝ" - ሞሪንሆ

“ሽንፈቱ በ 3ለ1 በማብቃቱ ደስተኛ ነኝ” – ሞሪንሆ

የፌነርባቼው ዋና አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ የቡድናቸው የሬንጀርስ ሽንፈት በ 3ለ1 በመገደቡ ደስተኛ መሆናቸውን ከጨዋታው በኋላ ተናግረዋል።

“በጨዋታው አንድ ጥሩ ነገር አላየሁም” ያሉት ጆዜ ሞሪንሆ እንደ አጨዋወታችን ከዚህም በላይ የከፋ ውጤት ይመዘገብብን ነበር ብለዋል።

ሞሪንሆ አክለውም “ሬንጀርስ ደስታቸውን እንዲገልጹ አልመክርም ምክንያቱም የመልስ ጨዋታ አለ ተረጋጉ ማለት እፈልጋለሁ” ሲሉ ስለ ተጋጣሚያቸው ተናግረዋል።

RELATED ARTICLES
- Advertisment -

Most Popular

Recent Comments